Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Love
2.0
የፍቅር ቀጠሮ
ይህ የፍቅር ቀጠሮ የተሰኘ አፕሎኬሽን የምንወደዉን ሰዉ ለቀጠሮ ፤ ለመዝናናት፤ ተገናኝተዉ ጥሩ ጊዜ አብሮ ለማሳለፍ ያኮረፈን ልብ የሚያራራ እና በፍቅር የወደቅንለትን ሰዉ በዉብ ቃላት እንገናኝ ለማለት የምንጠቀምበት ምርጥ ምርጥ የፍቅር ቃላትን ያካተተ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡
ለሴት እና ለወንድ ለየብቻ ተለይቶ የተሰራ የሞባይል TEXT MESSAGE ነዉ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የተላነሰ የፍቅር መልዕክት ነዉ፡፡
Love Mobile Text Message, Appointment Love SMS, Ethiopian DATING, Text To SEE Your Lovely Boy Friend Or Girl Friend, Short Amharic Text Message, For Ethiopian Girls And Boys. Love SMS Mobile Text Messages.
ከ200 በላይ ለፍቅር ቀጠሮ የሚሆኑ ጣፋጭ መልዕክቶችን የያዘ በመሆኑ የኔን ስሜትና ፍቅር ይገልጽልኛል ብለዉ ያሰቡትን መርጠዉ ለፍቅር አጋርዎ በ MOBILE TEXT , በ Whatsapp, በ Vibar, በ Imo, በ Telegram , በ Facebook , በ Email በቀላሉ ይላኩ፡፡
እሷ፡ ‹‹ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ ምረጪና ቦታ ምረጪና …. ››
እሱ፡ ‹‹የሰዉን ልብ በፍቅር ማቅለጥ ተክነህበታል
አሁን መሸነፌን አዉቄያለሁ ዬት እንገናኝ ? ››
It contains:
This Application contains more than 200 Love Text messages for all Ethiopians and Ethiopian Diaspora Community. Ethiopian Love SMS it is a perfect choice for dating Your Best Lovely Girls.
Ethiopia Love Appointment Mobile Text Message by Amharic Language for all Ethiopians.
Dating Ethiopian Girls.
አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
ይሀዉ የፍቅር ቀጠሮ ከቡና ግሩፕ እና አባላት ጀባ ብለናቹሃል!
መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ!
አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
Thanks for downloading Our Apps
If you Like Rate us on play store.
Contact us by - bunnatech@gmail.com
We are Bunna Apps Group
Make Your Number One Choice Bunna Apps!
If you have any Comment Our Door is Open for you With Best Response.
Celkové hodnocení
Pro hodnocení programu se prosím nejprve přihlaste
Souhrnné informace o Ethiopian - የፍቅር ቀጠሮ - የፍቅር መልዕክቶች - Love
-
Verze programu
2.0
-
Autor
-
Potřeba instalace
ne
-
Velikost souboru
5,9 MB
-
Jazyk
-
Staženo
1× celkem
0× tento měsíc
-
Poslední aktualizace
25. 7. 2019