Ethiopia - ሞሪንጋ ለጤና - Moringa Health
2.0
ሞሪንጋ ለጤና
ይህ የሞባይል አፕሊኬሽን ስለ ሞሪንጋ ለጤና ጠቃሚነቱን እና አጠቃቀሙን የሚዳስስ ነዉ፡፡
ሞሪንጋ ምንድን ነዉ?
የጤና ጠቀሜታዉስ ምን ያህል ነዉ?
ስለሞሪንጋ በሳይንስ የተረጋገጠዉ ነገር ምንድ ነዉ? ፤ ስለ ሞሪንጋ ጠቅላላ እዉቀት እና
ለተለያዩ በሽታዎች፣ ለጤና ጠቃሚነቱን እና ፈዉስ እንደሚሰጥ በዚህ አፕ አካተናል፡፡
ሞሪንጋ ከቅርብ ግዜ ወዲህ በሀገራችን ሽፈራዉ በመባል የሚታወቅ እና ስለ ሞሪንጋ ሳይንሳዊ እዉነታ እና ጠቀሜታዉን የምንዳስስ ሲሆን ለስኳር በሽታ፣ ለደም ግፊት፣ ለቁስል፣ ለዉበት ፣ ለኩላሊት ጠጠር ፣ ለአንጀት ትላትል፣ ለካንሰር፣ ዉፍረት ለመቀነስ እና ለተለያዩ ከከባድ በሽታዎች ያለዉን መድኃኒትነት እና ጠቀሜታ እንዲሁም አጠቃቀሙን በዚህ አፕ እናየዋለን፡፡
የሞሪንጋ ተክል እንደ መድኃኒትነት የሚጠቅም ሲሆን በብዙ አይነት ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች፣ ቫይታሚን፣ ፕሮቲን ፣ የካርቦሃይድሬት እና ከፍተኛ ጠቀሜታ ባላቸዉ ንጥረነገሮች የበለፀገ ተክል ነዉ፡፡
This Application focus on All about Moringa Tree by Amharic Ethiopian Language.
It contains:- Moringa Nutrition Facts, Benefit of Moringa and All Information.
This Moringa easy to use and it indicates Ethiopian Health Tips, for Ethiopian Lovers, Ethiopian Life style.
It works Offline (without Internet) anyone can use these Apps.
You can Share those Health Information for your Family and Friends by Using Viber, e-mail, Skype, Instagram, Whatsapp, Telegram, Imo, Mobile Text Message, Facebook and Other Social Media.
በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡
አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
Thanks for downloading Our Apps
If you Like Rate us on play store.
If you have any Comment and Question Contact us by bunaapps@gmail.com
Make Your Number One Choice Bunna Apps!
Celkové hodnocení
Pro hodnocení programu se prosím nejprve přihlaste
Souhrnné informace o Ethiopia - ሞሪንጋ ለጤና - Moringa Health
-
Verze programu
2.0
-
Autor
-
Potřeba instalace
ne
-
Velikost souboru
5,6 MB
-
Jazyk
-
Staženo
7× celkem
0× tento měsíc
-
Poslední aktualizace
14. 10. 2019