መንጃ ፍቃድ - Drive in Ethiopia
3.0
መንጃ ፍቃድ - Drive in Ethiopia
ይህ አፕሊኬሽን የየእለት ተግባራችን ዉስጥ የማይቀረዉን መኪና መንዳት ወይም በመኪና ከቦታ ወደ ቦታ የመንቀሳቀስ ሂደትን እንዴት በሰላማዊ መልኩ ይከናወናል የሚለዉን ጥያቄ በማሰብ መፍቴህ አማራጮችን እና በቂ ግንዛቤ እንዲኖረን የማስታወሻ ነጥቦችን ያካተተ ነዉ፡፡
ባሁኑ ጊዜ የመኪና አደጋ በየዜናዉ መካተት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል፡፡ በመሆኑም አሽከርካሪ መንጃ ፍቃድ መያዙ ብቻ ከአደጋ ሊያድነዉ አይችልም ጥንቃቄ እና በቂ ችሎታ እስካልተጨመረበት፡፡
አብዛኛዎቻችን መንጃፍቃድ ካወጣን ወዲያዉ መኪና ማሽከርከር አንጀምርም፣ ከ4 ዓመት ቡኋላ ወይም ከዛ በላይ ሊሆን ይችላል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ዉስጥ ስለ አሽከርካሪ እና ስለ ትራፊክ እዉቀት ልንረሳ ወይም ጭራሹኑ ጠፍቶብን ይሆናል፡፡
በዚህ መኪና ለመንዳት የተሰኘ አፕሊኬሽን ዉስጥ የተለያዩ ጠቃሚ የትራፊክ ሕግጋትን እና የአነዳድ ስርዓትን አካቷል፡፡
መልካም ንባብ መልካም መንገድ!
contact us -
bunnatech@gmail.com
bunnatech.com
Celkové hodnocení
Pro hodnocení programu se prosím nejprve přihlaste
Souhrnné informace o መንጃ ፍቃድ - Drive in Ethiopia